Nexus Property Marketing
✅ ሰሚት ካምብሪጅ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ —— 187 ካ.ሜ 📍 መገኛ ቦታ (Location) ✔️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ✔️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ✔️ 7ኛ ፎቅ ላይ ። ✔️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር ፤ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የውሃ ታንከር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። 😎ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሠራ ዋጋው እድቀንስ ምክንያት ሁኗል። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 💵 ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ኪራይ: 60k ብር/ወር | Gross Yield: 4.24% (መካከለኛ) ⚖ ንፅፅር፦ የአካባቢው: 115k-130k/ካሬ | የዚህ ቤት: 90.9k ብር/ካሬ (ቅናሽ ነው) 🎯 ማጠቃለያ፦ ለጊዜው ሊፍቱ ባለመስራቱ መጀመሪያ ፈታኝ ቢሆንም፣ ዋጋው ከገበያው ቅናሽ በመሆኑ ሊፍቱ ሲጠገን ፈጣን የዋጋ ጭማሪ የሚያገኝ አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1672