26,000,000 Birr
3 Bedroom Apartment for Sale in Saris
Location
Saris, Addis Ababa
Seller

NOVA REALTY
Listing details
- Property type
- Apartment
- Bedrooms
- 3
- Bathrooms
- 2
- Area
- 165 sqm
- Furnishing
- Unfurnished
- Floor
- 4
- Total floors
- 13
Description
APARTMENT FOR SALE ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት – 26,000,000 ብር 3 Beds | 2 Baths | 4th Floor | 165 sqm Gross (130 sqm Net) #ቤቱ የሚገኘው በከተማችን ተመራጭ አካባቢ በሆነው ሳርቤት (አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ) ሲሆን፣ ህንፃው G+13 ሆኖ የተገነባ (Ground እና 1ኛ ወለል ፓርኪንግ የሆኑ) እና 13ኛ ወለል ላይ 2 ቤቶች እና ግማሽ ቴራስን የያዘ ነው። ህንፃው ዲዛይኑ Mixed-use ቢሆንም አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ (Pure Residential) አገልግሎት የሚውልና መኖሪያ ቤቶች ከ 4ኛ ወለል ጀምሮ የሚገኙበት ነው። አፓርታማው የጥዋት ፀሐይ እና ጥሩ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን፣ ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ Backup ጀነሬተር፣ አስተማማኝ ፓርኪንግ እና ለጂም (Gym) የሚሆን ቦታ ያሟላ ነው። አሁን ላይ የተወሰኑ የ AU ሰራተኞች ተከራይተው ሰዉ እየኖረበት የሚገኝ ሲሆን፣ የሚሸጠው ቤት ግን ባዶ እና ወዲያውኑ ቁልፍ ተረክበው ለመግባት ዝግጁ ነው። ማስታወሻ : ቤቱ ባዶ ስለሆነ ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል። #Financial_Information • Asking Price: 26,000,000 ብር (ትንሽ ሊደራደር የሚችል) • Total Area: 165 sqm Gross (130 sqm Net) • Price per sqm: ~157,576 ብር (በጠቅላላ ስፋት) | ~200,000 ብር (በኔት ስፋት) • Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር • Annual Rent: 1,800,000 ብር • Condition: Excellent / Ready to Move In • Furnishing Status: Unfurnished (Ready for Living) • View: Good Lighting / Morning Sun




















