Skip to content
1/4

15,500,000 Birr

Summit 72 2-Bedroom Apartment 130sqm

Location

Summit, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Nexus Property Marketing

Nexus Property Marketing

Listing details

Bedrooms
2
Bathrooms
2
Area
130 sqm
Condition
New
Floor
11
Total floors
15

Description

🏢 ሰሚት 72 | አፓርትመንት ሽያጭ —— 130 ካ.ሜ 📍 Location: የሚገኘው ሰሚት 72 ጌታስ ሪል ስቴት አካባቢ ሲሆን፣ አዲስ በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, terrace ✔️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር (115sqm- net ) ✔️ 11ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው ፦ 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- • Cash / Bank 💵 ዋጋ = 15.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | 📈 Gross Yield፦ 6.19% 📐 119,231 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 16.1 yrs 🎯 ማጠቃለያ፦ በሰሚት 72 የሚገኝ፣ ማንም ያልኖረበት አዲስ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code1899

Browse more