
Nexus Property Marketing
🏢 ሰሚት ፡ ካምብሪጅ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 94 ካ.ሜ 📍 Location: ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ✔️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር ✔️ 3ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው ፦ ግቢው ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ➡️ ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 💵 ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር 📈 Gross Yield፦ 4.17% | 📐 122,340 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 24.0 ዓመታት 🎯 ማጠቃለያ፦ በሰሚት ካምብሪጅ ሠላማዊ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ የ 4.17% Gross Yield የኪራይ ገቢ የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1818