Nexus Property Marketing
✅ ሰሚት ፍየልቤት ፣ አፓርትመንት ሽያጭ —— 98 ካ.ሜ 📍 መገኛ ቦታ (Location) ✔️ ሰሚት ፍየል ቤት ሰንሻይን አፓርትመንት 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ የሠራተኛ ክፍል ፣ Kitchen . ✔️ ስፋት: 98 ካሬ ሜትር ✔️ 2ኛ ፎቅ ላይ ። ✔️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ኮምፓውንድ ግቢ። 📝 ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። 💵 ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 40,000 ብር 📝 ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 44,000 ብር 📈 Financial Metrics፦ Yield: 3% | Capital Appreciation: 10%-15% በዓመት ⚖ ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ130k-165k/ካሬ | የዚህ ቤት: 163,265 ብር/ካሬ 🎯 ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ምቹ በሆነው የሰንሻይን ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ ቢሆንም፣ ከዋጋው አንጻር ያለው የኪራይ ተመላሽ አነስተኛ (Low Yield) በመሆኑ ፈጣን የኢንቨስትመንት አዋጭነቱ አነስተኛ ነው። 🏠 To buy or sell .DM ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Code1657