21,200,000 Birr
Signal, Addis Ababa
Luxury 3 Bedroom Apartment for Sale – Around Signal ኮድ: ER045 ዋጋ: 21,200,000 ብር 📍 አድራሻ: ሲግናል አካባቢ 🛏 መኝታ ቤት: 3 🛁 መታጠቢያ ክፍል: 2 📐 ስፋት: 202 ካሬ ሜትር 💰 ዋጋ በካሬ: 105,000 ብር 🏠 ሁኔታ: ፉሊ ፊኒሽድ (Ready for Delivery) 🚗 የተመደበ የመኪና ማቆሚያ 🛗 ሊፍት: 1 ⚡ ባክአፕ ጀነሬተር 🏢 በአንድ ወለል 2 ቤቶች 📝 ስለ ቤቱ ይህ ቅንጦት የተላበሰ 3 መኝታ ቤት ያለው አፓርታማ በሲግናል አካባቢ የሚገኝ ሲሆን 202 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ (Fully Finished) እና ወዲያውኑ ለመረከብ ዝግጁ ነው። ህንፃው ዘመናዊ አሳንሰር፣ 24 ሰዓት የሚሰራ ባክአፕ ጀነሬተር፣ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ እና በአንድ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ጥራት ያለው ህንፃ ነው። በ105,000 ብር በካሬ ሜትር የሚሸጥ በመሆኑ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ነው። ለበለጠ መረጃ 🌐 ድረ-ገጽ: Ethiopiarealty.com