16,000,000 Birr
Megenagna, Addis Ababa
3 Bedroom Apartment for Sale – Around Megenagna (Noah Real Estate) ኮድ: ER052 ዋጋ: 16,000,000 ብር 📍 አድራሻ: መገናኛ አምቼ ሳይት (Noah Real Estate) 🛏 መኝታ ቤት: 3 🛁 መታጠቢያ ክፍል: 2 📐 ስፋት: 108 ካሬ ሜትር 💰 ጠቅላላ ዋጋ: 16,000,000 ብር 💳 ቅድመ ክፍያ: 10,000,000 ብር 📅 ቀሪ ክፍያ: እርስዎ በሚመችዎት የክፍያ መርሃ ግብር 🔄 ከግለሰብ የሚሸጥ (Resale Apartment) 📝 ስለ ቤቱ በመገናኛ አምቼ ሳይት በNoah Real Estate ፕሮጀክት ውስጥ የሚገኝ 108 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው 3 መኝታ ቤት እና 2 መታጠቢያ ክፍል ያለው አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል። ይህ ከግለሰብ የሚሸጥ (Resale) አፓርታማ ሲሆን 10,000,000 ብር ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን ክፍያ በሚመችዎት መንገድ መጨረስ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ 🌐 ድረ-ገጽ: Ethiopiarealty.com