Skip to content
1/10

18,999,000 Birr

ቡልጋሪያ መብራት 3 Bedroom Apartment

Location

Addis Ababa

Seller

Haben Brokerage ® 

Haben Brokerage ® 

Listing details

Property type
Apartment
Bedrooms
3
Bathrooms
2
Area
155 sqm
Floor
13

Description

ቡልጋሪያ : መብራት ° 18,999,000 3 beds / 2 baths / store / 13F / 155sqm #ቤቱ የሚገኘው ብልጋሪያ መስቀለኛው አካባቢ ላይ በሚገኝ G+17 በሆነ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ከሚይዛቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ ስፖ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ 2 ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ እና ጥሩ የህንፃ አስተዳደር አለበት። ኣሁን እየተካሄደ ላለው የዓለም ምግብ ኮንፈረንስ የመጡ እንግዶች ተከራይተውታል:: July 31 Check out ያደርጋሉ:: #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ #አከፋፈል ካሽ ወይም የራሳችሁን ባንክ ይዛቹ በመምጣት ግብይት ማድረግ ይኖርባችሃል። #STATUS_59 Active @ July 30 Offer made @ August 3 ~ 17M ❌ 👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system. All listings are move-in ready. 🚨Commission....2% 👨‍💼Agent Name.. Papaa * Telegram "" Your Reliable Partner...🤝

Browse more