32,399,000 Birr
2 Bedroom Apartment for Sale Signal
Location
Signal, Addis Ababa
Seller

🏢 GOJO REAL ESTATE MARKETING GROUP 1
Listing details
- Property type
- Apartment
- Bedrooms
- 2
- Bathrooms
- 3
- Area
- 180 sqm
- Floor
- 8
- Total floors
- 12
- Construction status
- Finished
Description
APARTMENT FOR SALE | ሲግናል – 32,399,000 ብር 2 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Laundry + Store | 4&8th Floor | 180 sqm #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 8ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ለኑሮም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ነው። #Financial_Information • Asking Price: 32,399,000 ብር • Total Area: 180 sqm • Price per sqm: ~179,994 ብር • Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር • Annual Rent: 1,800,000 ብር • Condition: Finished / Ready for Living • Special Feature: 22 to Signal Prime Location + 8th Floor + Low Density (2 Units per Floor) + Full Ameniti #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ጥሬ ገንዘብ (Cash) ወይም የባንክ ብድር በገዢ በኩል 📲 Telegram 🏆 ጎጆcom NOVA HOMES




















