23,674,000 Birr

Haben Brokerage ®
"To receive new things every day. መገናኛ : Top View ° 23,674,000 3 Beds / 2 Baths / 3F / 178sqm #ቤቱ የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች ፣ ከቤቶት ውድጥ ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ይችላሉ።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+8 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር ሁለት ቤት ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ ሊፍት (ተገጥሞ ያለቀ ነገር ግን ስራ ያልጀመረ) የውሃ ታንከር እና ጠንከር ያለ ጥበቃ አለው። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን ለገዢው ለማስረከብ የአንድ ወር ግዜ ይቀረዋል። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታው በመውጣት ላይ ነው። #አከፋፈል ካሽ #STATUS Active @ August 21 👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system. All listings are move-in ready. 🚨Commission....2% 👨💼Agent Name.. Papaa "" Your Reliable Partner...🤝