26,130,000 Birr
Duplex Apartment Megenana Top View
Location
Megenagna, Addis Ababa
Seller

Online Property112
Listing details
- Property type
- Apartment
- Bedrooms
- 3
- Bathrooms
- 3
- Area
- 201 sqm
- Floor
- 8
- Total floors
- 11
Description
DUPLEX TYPE APARTMENT Megenana : Top View - 26,130,000 3 Beds | 3 Baths + Laundry | 8&9 | 201(168)sqm #አፓርትመንቱ የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር 3 ቤት ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። $2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፉፈል ካሽ / ባንክ (በገዢ በኩል) 👬 2% ኮምሽን ለስራችን እናስከፍላለን 🙏ዉድ ደንበኞቻችን ስለመረጣቹን እናመሰግናለን! ☎️ ለበለጠ መረጃ፡- 👇የTelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ የTiktok ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 የYouTube ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 📕 OFFICE ADDRESS CMC #FIGA & #BOLE የተለያዩ ቤት፣ቦታ፣መኪና...ወዘተ ለመለክ በዚህ ልንክ ይለኩልኝ ፈጥነን እናስተናግደዋተለን




















