Skip to content
1/10

28,000,000 Birr

3 Bedroom Apartment in Bole Homes

Location

Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Ethiopiarealty - Apartment & House for Sale in Addis Ababa Ethiopia

Ethiopiarealty - Apartment & House for Sale in Addis Ababa Ethiopia

Listing details

Property type
Apartment
Bedrooms
3
Bathrooms
2
Area
202 sqm

Description

3 Bedroom Apartment for Sale – Bole Homes ኮድ: ER078 💰 ዋጋ: 28,000,000 ብር 📍 አድራሻ: ቦሌ ሆምስ 📐 ስፋት: 202 ካሬ ሜትር 🛏 መኝታ ቤት: 3 🛁 መታጠቢያ ክፍል: 2 👩‍💼 የሰራተኛ ክፍል ከራሱ መታጠቢያ ጋር 🍳 ሰፊ ኩሽና 🚗 ፓርኪንግ አለው 🌟 የአፓርታማው አገልግሎቶች ⚡ ባክአፕ ጀነሬተር 💧 የማይቋረጥ የውሃ አገልግሎት 🌇 ብሩህ ሳሎን ከሚያምር እይታ ጋር 🏙️ የላይኛው ወለል ቴራስ 🗺️ ዲጂታል ካርታ — በሂደት ላይ 🏗️ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከብ 📝 ስለ አፓርታማው በቦሌ ሆምስ የሚገኝ 202 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሰፊ 3 መኝታ ቤት አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል። አፓርታማው 2 ዘመናዊ መታጠቢያ ክፍሎች፣ የሰራተኛ ክፍል ከራሱ መታጠቢያ ጋር፣ ሰፊ ኩሽና እና ብሩህ ሳሎን ከሚያምር እይታ ጋር አለው። በተጨማሪም ባክአፕ ጀነሬተር፣ የማይቋረጥ ውሃ፣ ፓርኪንግ እና የላይኛው ወለል ቴራስ ያለው ሲሆን ቤቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከብ ነው። በወር $1,500 የኪራይ ገቢ የማስገኘት አቅም ስላለው ለግል መኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ነው። ለበለጠ መረጃ 🌐 Ethiopia Realty: Ethiopiarealty.com broker tesfaye

Browse more