4,700 Birr
Portable Shower
Seller

Sheger online-store
Listing details
- Condition
- New
Description
🎯🚿 ተንቀሳቃሽ ሻወር🚿 ♨️ አዲስ ሞዴል2026 ♨️ 🔥 Portable Shower 🔥 ቻርጅ ተደርጎ🔋 የተጠራቀመ ውሃን💦 ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን💯 🔰ለጉዞ እጅግ ተመራጭ 🔰በቻርጅ የሚሰራ🔌 ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት✅ 🔰በአንድ ቻርጅ 🔋ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ 🔰 ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ 🔰ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት 📌ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት🧖♀🧖♂ ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይስችላል ዋጋ:-4700ብር ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለው 🏢 አድራሻ ቁ.1👉ለቡ መዳህኒዓለም ቤተ/ክርስቲያን 100ሜ ወደ ሙዚቃ ቤት ከፍ ብሎ #ዛም_ሞል 2ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 214 ቁ.2 👉 መገናኛ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. SL-05A(ከ ሊፍቱ ፊት ለ ፊት) 👍ለቡ ቅርንጫፍ 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ




















