5,600 Birr
Portable Folding Washing Machine
Location
Adama
Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya
Listing details
- Appliance type
- Washing machine
Description
📌 ተጣጣፊና ተንቀሳቃሽ አነስተኛ የልብስ ማጠቢያ ማሽን (Portable Folding Washing Machine) ✅ ቦታ የማይዝ ዲዛይን: ማሽኑ በቀላሉ የሚታጠፍ (collapsible) ስለሆነ በማይጠቀሙበት ጊዜ እጥፍ አድርገው በትንሽ ቦታ ማስቀመጥ ይቻላል። ለቀላል ጉዞ፣ ለዶርም ወይም ለጠባብ ክፍሎች ተመራጭ ነው። ✅ ለቀላል ልብሶች: እንደ ካልሲ፣ ፓንት፣ የህፃናት ልብስ እና የእጅ መሀረብ ያሉ አነስተኛ እና ቀላል ልብሶችን በፍጥነት ለማጠብ የተሰራ ነው። ✅ አነስተኛ የሀይል ፍጆታ: የኤሌክትሪክ እና የውሃ አጠቃቀሙ በጣም አነስተኛ በመሆኑ ቁጠባን ያበረታታል። ✅ ለአጠቃቀም ቀላል: ውሃ እና ሳሙና በመጨመር በዋናነት በአንድ ቁልፍ (button) ብቻ የሚሰራ እና ለአያያዝ ምቹ የሆነ እጀታ ያለው ነው። ✅ ውሃ የሚያንጠፈጥፍ ተነቃይ ማድረቂያ አለው 💰 ዋጋ - 5,600 ብር አዳማ ፖስታ ቤት 🚩ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 ➔ በቀይ መስቀል መግቢያ በኩል 🎯ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን 📌 ክፍለሀገር ለምትኖሩ በፖስታ ቤት (ems) እንልካለን። ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ




















