3,000 Birr

BEST SHOP
🚿 ተንቀሳቃሽ ሻወር🚿 🚿 Portable Shower 🚿 ቻርጅ ተደርጎ🔋 የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ እንደ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን💯 🤙 ለጉዞ እጅግ ተመራጭ 🤙 በቻርጅ የሚሰራ🔌 ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት 👌 ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር መውሰድ ይችላሉ ✅ ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት ✅ ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት መታጠብ ይችላሉ ዋጋ✅3,000 ብር ብቻ ♦️ ♦️እቃዉን ከፈለጉ በዚህ ፈጥነዉ መልክት ይላኩልን👇 🔻ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን ይደዉሉ