3,200 Birr
Portable Outdoor shower Pump
Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya
Description
📌 በቻርጅ የሚሰራ ተንቀሳቃሽ የሻወር መታጠቢያ [ Portable Outdoor shower Pump ] ✅ የውሀ እጥረት ያለባቸው ቦታዎች ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ ✅ ቻርጅ ተደርጎ በኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚጠቀሙበት ✅ በአንድ ቻርጅ እስከ 3 ሰው የሚያስታጥብ ✅ አስተማማኝ የውሀ ግፊት ያለው ✅*ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ ✅ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት ✅ ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ 🔗ዋጋ - 3,200 ብር 📌አድራሻችን አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33
