ሳርቤት ኦሮሚያ ቢሮዎች አካባቢ
30,000,000 Birr
ከነ ሙሉ የቤት እቃው የሚሸጥ ( Fully Furnished ) 🏢 ሳርቤት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 210 ካ.ሜ ( 151sqm - net) 📍 Location: ሳርቤት ኦሮሚያ ቢሮዎች አካባቢ ( Oromia Governmet offices | Sarbet ) 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያው። ✔️ ስፋት: 210 ካሬ ሜትር ( 151sqm- net area) ✔️ 1ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው ፦ ሊፍት ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ✔️ ለአስፓልት ቅርብ የሆነ የድፕሎማቲክ ሰፈር ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ 💵 ዋጋ = 30 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1739