28,000,000 Birr
Bole Dembel, Addis Ababa
Luxury Furnished 3 Bedroom Apartment for Sale – Bole Flamingo ኮድ: ER051 ዋጋ: 28,000,000 ብር (ዕቃዎቹን ጨምሮ) 📍 አድራሻ: ቦሌ ፍላሚንጎ አካባቢ (በዋና መንገድ ላይ) 🛏 መኝታ ቤት: 3 🛁 መታጠቢያ ክፍል: 2 🧹 የሰራተኛ ክፍል: 1 🧺 የልብስ ማጠቢያ: 1 📐 ስፋት: 150 ካሬ ሜትር 🛗 ሊፍት: 1 ⚡ ባክአፕ ጀነሬተር 💧 ያልተቋረጠ የመሬት ውስጥ ውሃ 📃 ዲጂታል ካርታ 📝 ስለ ቤቱ በቦሌ ፍላሚንጎ አካባቢ በዋና መንገድ ላይ የሚገኝ 150 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ዘመናዊ 3 መኝታ ቤት አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል። ቤቱ የሰራተኛ ክፍል፣ የልብስ ማጠቢያ ክፍል፣ ሊፍት፣ ባክአፕ ጀነሬተር፣ ያልተቋረጠ የመሬት ውስጥ ውሃ እና ዲጂታል ካርታ ያለው ሲሆን ሙሉ የቤት ዕቃዎችን ጨምሮ ይሸጣል። ለበለጠ መረጃ 🌐 ድረ-ገጽ: Ethiopiarealty.com