
Nexus Property Marketing
🏢 ቦሌ መስቀል ፍላወር | አፓርትመንት ሽያጭ —— 165 ካ.ሜ 📍 Location: ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ በ Jambo Real Estate G+10 ህንፃ ላይ። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen ✔️ ስፋት: 165 ካሬ ሜትር (142 sqm - net) ✔️ 3ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ , 24/7 ጥበቃ , የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። 📝 ዶክመንት፦ ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል፦ ካሽ 💵 ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን፦ 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር 📈 Gross Yield፦ 9% | 📐 121,212 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 11.1 ዓመታት 🎯 ማጠቃለያ፦ አካባቢው ለኪራይ በጣም ተፈላጊ በመሆኑ የተረጋጋና አስተማማኝ ወርሃዊ ገቢ ለማመንጨት እንዲሁም የሀብት እሴትን ከዋጋ ንረት ለመጠበቅ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ፦ እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1716