26,500,000 Birr

Nexus Property Marketing
🏢 CMC ፡ ፀሃይ ሪልስቴት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 144 ካ.ሜ 📍 Location: ይሄ ቤት የሚገኘው በተባበሩት ሲኤምሲ ፀሀይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen , Store , 2 Balconies ✔️ ስፋት: 144 ካሬ ሜትር (114 ካ.ሜ Net) ✔️ 4ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው :- ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ሲሆን፣ ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የልጆች መጫወቻ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይዟል። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- • ካሽ / ወይም ባንክ ከባለቤቱ ጋር በውይይት 💵 ዋጋ = 26.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 110,000 ብር/ወር | 📈 Gross Yield፦ 4.98% 📐 184,028 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 20.1 yrs 🎯 ማጠቃለያ፦ በሲኤምሲ ፀሐይ ሪል እስቴት ለመኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code1802