Skip to content
1/3

35,000,000 Birr

Bole Brass 3 Bedroom Apartment

Location

Bole Brass, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Nexus Property Marketing

Nexus Property Marketing

Listing details

Bedrooms
3
Bathrooms
2
Area
208 sqm
Floor
10

Description

🏢 ቦሌ ፡ ብራስ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 208 ካ.ሜ 📍 Location: የሚገኘው ቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ዳር (ቦሌ ሆምስ አካባቢ) በሚገኝ G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Laundry Room ✔️ ስፋት: 208 ካሬ ሜትር ( 152sqm - net ) ✔️ 10ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- • Cash 💵 ዋጋ = 35 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር | 📈 Gross Yield፦ 10.29% 📐 168,269 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 9.7 yrs 🎯 ማጠቃለያ፦ በቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያለው፣ 10ኛ ፎቅ ላይ ያለ ዝግጁ ንብረት። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code1887

Browse more