ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ
20,000,000 Birr

Nexus Property Marketing
✅ ቦሌ ሩዋንዳ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ..... 169 ካ.ሜ 📍ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ G+10 ሁኖ በተገነባ በወለል 2 ቤት በያዘ ህንፃ ላይ የሚገኝ ✔️ ስፋት = 169 ካ.ሜ ✔️ ባለ 3 መኝታ ✔️ 2 መታጠቢያ ✔️ ላውንደሪ ፤ ስቶር እና የሠራተኛ መኝታ አለው ✔️ 2ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ሊፍት ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የከርሰምድር ውሃ እና በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት ያለው። ✔️ አሁን ሙሉ በሙሉ ያለቀ ሲሆን የሚጎሉት የባዝሩም እቃዎች ተገዝተው በመገጠም ላይ ናቸው ✔️ ድጅታል ካርታ ያለው። ✅ ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር ። ☑️ ቤት ፣ ቦታ ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ሊንኩን በመጫን ቅጹን ይሙሉ። ✍✍For More Option ለተጨማሪ መረጃ WhatsApp #RealEstateEthiopia #PropertyForSale #HomesInAddis #InvestInAddisAbaba #LandandPlotForSale #CondominiumForSale #ApartmentForSale #VillaHousefForSale #AddisAbabaRealEstate #NexusProperty Code1300