ቦሌ ደምበል አካባቢ
19,000,000 Birr
Sold Out ለ 8 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ዋጋ! 🏢 ቦሌ ፡ ደምበል | አፓርትመንት ሽያጭ —— 128 ካ.ሜ 📍 Location: ቦሌ ደምበል አካባቢ G+10 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Laundry። ✔️ ስፋት: 128 ካሬ ሜትር ✔️ 7ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው ፦ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ 2 ሊፍት፣ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። አካባቢው ለመኖር እና ለኪራይ ገቢ እጅግ ተፈላጊ ነው። ➡️ ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ8 ቀናት ብቻ ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 💵 ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 180,000 ብር/ወር (Furnished) 📈 Gross Yield፦ 11.37% | 📐 148,438 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 8.8 ዓመታት 🎯 ማጠቃለያ፦ በዕቃ ተሟልቶ ሲከራይ የሚያስገኘው 11.37% Gross Yield እጅግ ማራኪ እና ፈጣን የመዋዕለ ነዋይ መመለሻ (8.8 ዓመታት) ያለው ጠንካራ የኢንቨስትመንት አማራጭ ያደርገዋል። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1746