Nexus Property Marketing
🏢 ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጊላዊት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 131 ካ.ሜ 📍 Location: የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen ✔️ ስፋት: 131 ካሬ ሜትር ✔️ 1ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ህንፃው ፦ ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ መአድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። ✔️ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ 💵 ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር 📈 Gross Yield፦ 5.05% | 📐 145,038 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 19.8 ዓመታት 🎯 ማጠቃለያ፦ ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አካባቢ የሚገኝ የ 5.05% Gross Yield ያለው እና የካፒታል እድገት ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code1776