11,000,000 Birr
Ayat, Addis Ababa
🏢 ልዩ የአፓርትመንት ሽያጭ - አያት አደባባይ (ዋና አስፓልት ዳር) 🏢 ምርጥ እይታና ዘመናዊ ምቾቶችን አሟልቶ የተሰራ፣ በከተማዋ እጅግ ተፈላጊ በሆነው አያት አደባባይ የሚገኝ አፓርትመንት ለሽያጭ ቀርቧል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ፦ 📍 አካባቢ፦ አያት አደባባይ (ዋና አስፓልት ዳር) 📐 የቦታው ስፋት፦ 121 ካሬ 🛏️ ክፍሎች፦ ባለ 3 መኝታ ቤት 🏗️ ፎቅ፦ በ7ኛ እና በ9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኙ (ምርጥ እይታ ያላቸው) 🚠 ሊፍት፦ ሁለት ዘመናዊ ሊፍቶች ያሉት 📜 ሰነድ፦ ካርታ በቀጥታ በገዢው ስም የሚሰራ (አስተማማኝ) 🔴💵 ለእጁ (Net)፦ 11 (አስራ አንድ ሚሊዮን) ብር 🔴📑 ቀሪ ክፍያ፦ 2 (ሁለት ሚሊዮን) ብር ያለበት 🤝 ድርድር፦ አለው (Negotiable) 📉 ኮሚሽን፦ 2% 📞 ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦ ➠➠EEE➠➠ ✨ ሁልጊዜም እውነተኛ እና ወቅታዊ የቤትና የቦታ መረጃዎችን ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑ፦ ቻናላችን፦ ➠የቴሌግራም ግሩፓችን