18,500,000 Birr
Figa, Addis Ababa
🇪🇹 የሚሸጥ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ፊጋ ኖህ ሪል እስቴት ! 🔷የሚሸጥ ምርጥ መኖርያ አፓርትመንት 🔷 7ኛ ወለል 🔷 በደንብ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ 🔷 151ካሬ ሜትር 🔷 3 መኝታ 🔷 3 መታጠቢያ 🔷 1 ሳሎን የሚገርም እይታ 🔷 ተጨማሪ 1 የሰራተኛ ክፍል 🔷በቂ ፓርኪንግ ያለው 🔷 ከርሰምድር ውሃ ያለው 🔷 1ኦፕን እና 1 ክሎዝ ኪችን ያለው 🔷 ሊፍቱ 24 ሰዓት የሚሰራ 🔷 ዋጋ 18.5ሚሊዮን ብር ውስን ድርድር አለው 🔷 የቆሻሻ ማስወገጃ የተገጠመለት አይተው የሚወዱት እጅግ ውብ ጽዱ መኖርያ ቤት ይዪት ይወዱታል ለመኖርያ ልዪ ነው ፈጥኖ የገዛ ደስ ብሎት የሚኖሩበት ምርጥ መኖኖርያ አፓርታማ !!! ♦ሻጭ :ገዢ : አከራይ እና ተከራይ አገናኝ።!!️የሚሸጥ እና የሚከራይ ህጋዊ ንብረት ካሎዎት ይላኩልን በፍጥነት ወደ ገንዘብ እንቀይርሎታለን !!️ 👉ይደዉሉ አማራጭ ቤቶች አሉን 👇