ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ
16,000,000 Birr
🏢 CMC ፡ ሚካኤል | አፓርትመንት ሽያጭ —— 135 ካ.ሜ 📍 Location: ሲኤምሲ ሚካኤል አካባቢ G+6 ሆኖ በተገነባ እናበወለል 4 አባወራዎች ብቻ ባሉት ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ✔️ ስፋት: 135 ካሬ ሜትር ✔️ 3ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ቤቱ ያለበት አካባቢ መኖሪያ ኮምፓውንድ ውስጥ በመሆኑ ለኑሮ እጅግ ምቹ እና የተረጋጋ ያደርገዋል። ✔️ ህንፃው ፦ ሊፍት (አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ (Parking) እና የውሃ ሪዘርቭ (Water Reserve) የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ➡️ ማስታወሻ 1: ህንፃው የተወሰነ ስራ ይቀረዋል ነገር ግን 6 የሚሆን ሰው ገብቶ እየኖረበት ነው። ➡️ ማስታወሻ 2: ከፊለፊቱ መስኪድ በመኖሩ ለእምነቱ ተከታዮች ጥሩ ቤት ነው። 📝 ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ 💵 ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር 📈 Gross Yield፦ 7.50% | 📐 118,519 ብር/ካሬ | ⏳ Payback፦ 13.3 ዓመታት 🎯 ማጠቃለያ፦ በተረጋጋ አካባቢ የሚገኝ የ 7.50% Gross Yield የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችል ኢንቨስትመንት ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ 🏠 To buy or sell .DM Code1747