20,000 Birr
Sonifer SF-2251 Portable Carpet Cleaner
Seller

ምርጥ ዕቃ
Listing details
- Condition
- New
Description
📣Sonifer SF-2251 Portable Carpet Cleaner ✅በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ ምንጣፍ ማፅጃ ✅450 watt ጉልበት ያለው ✅የቆሻሻ መምጠጫው ጉልበት 11kpa(ከፍተኛ ጉልበት ያለው ) ✅1.5 ሊትር የሚሆን የንፁህ ውሃ መያዣ እና 0.8 ሊትር የሚሆን የቆሻሻ ውሀ ማጠራቀሚያ የተገጠመለት ✅የማይረብሽ በጣም ዝቅተኛ ድምፅ ያለው<80dB(A) ✅2 ማፅጃ ብሩሽ ያሉት (ትልቅ እና ትንሽ) ✅1.2 ሜትር እርዝመት ያለው ትቦ የተገጠመለት 👀 ምንጣፍ ያጥባል፤ ያደርቃል👀 💵💵20,000💵💵 🛵 ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 📍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 Telegram 📎 ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ፤ ቤተሰብም ይሁኑ።




















