28,000 Birr

ቅናሽ ገበያ
Sonifer Sf-4050 Microwave Oven 23 Liters-1280w ዋና ዋና መገለጫዎች፦ የመያዝ አቅም፦ ሰፊ 23 ሊትር (23L) የውስጥ ክፍል ያለው። የኤሌክትሪክ አቅም፦ 1280W ከፍተኛ ጉልበት ያለው ሲሆን ምግብን በእኩል እና በፍጥነት ያሞቃል። አጠቃቀም፦ በቀላሉ የሚሽከረከር የኖብ መቆጣጠሪያ፣ ከ1 እስከ 30 ደቂቃ ሰዓት ማስተካከያ (Timer) እና የተለያየ የሙቀት መጠን ደረጃዎች አሉት። ውብ የሆነ እና ሙቀትን የሚቋቋም የመስታወት በር (Tempered glass mirror door) አለው። ተግባራት፦ ምግብን በፍጥነት ለማሞቅ (Reheat) እና የቀዘቀዙ/የበረቱ ምግቦችን በፍጥነት ለማቅለጥ (Defrost) የሚረዳ። 💰 Price: 28,000 Birr ለማዘዝ ⤵️📌ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ