Skip to content
1/4

32,000 Birr

Sonifer Carpet Vacuum Cleaner

Location

Addis Ababa

Seller

T€SLA ALL MARKET

T€SLA ALL MARKET

Listing details

Brand
Sonifer
Appliance type
Vacuum
Power
1600 W
Capacity
20 L

Description

​ቤቶን እንደ አዲስ ያፅዱ! – Sonifer Carpet Vacuum Cleaner 🏠🧼 ​ቆሻሻን በመጥረግ ብቻ ሳይሆን በውሃ በማጠብ (Wash) ምንጣፎችዎን እና ሶፋዎችዎን እንደ አዲስ የሚያለመልም ድንቅ መሣሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ የሶኒፈር (Sonifer) ምርት ለቤትዎ ንፅህና ሙሉ መፍትሄ ነው። ​ይህ ቫኪዩም ክሊነር ምን ልዩ ጥቅሞች አሉት? ➣ ​ሁለገብ አገልግሎት (Multi-functional): ደረቅ አቧራን መሳብ (Dry Dust) ብቻ ሳይሆን፣ ውሃ በመርጨት ምንጣፍ እና ሶፋን በጥልቀት የማጠብ አቅም አለው። ➣ ​ከፍተኛ ጉልበት (1600W Super Power): በጣም ጠንካራ የመሳብ አቅም ያለው በመሆኑ፣ በምንጣፎች ውስጥ የተደበቁ ጥቃቅን ቆሻሻዎችንና ፀጉሮችን በሙሉ ያጠፋል። ➣ ​ሰፊ የውሃ ታንከር (20L/4.2L): ለቆሻሻ መያዣ 20 ሊትር እና ለንጹህ ውሃ 4.2 ሊትር ታንከር ያለው በመሆኑ፣ ሳይደክሙ ሰፊ ቦታን በአንዴ እንዲያፀዱ ይረዳዎታል። ➣ ​ልዩ የሶፋ ብሩሽ (Sofa Brush): ለሶፋ፣ ለፍራሽ እና ለመኪና ወንበሮች የሚሆን ልዩ ብሩሽ አብሮት ይገኛል። ➣ ​የድምፅ ቅነሳ (Low Noise): ከፍተኛ ኃይል ቢኖረውም ድምፁ የማይረብሽ ነው። ​🌟 ለጤናማና ንጹህ ቤት አስተማማኙን ሶኒፈር ይምረጡ! ዋጋ : ✅ 32,000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #ዘመናዊ_ኩሽና ​📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📩 Inbox Telegram 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን

Browse more