5,200 Birr
SOKANY Wonder Chopper / Grinder SK-06008
Seller

BEST SHOP
Listing details
- Power
- 800 W
- Capacity
- 3 L
Description
🔪 SOKANY Wonder Chopper / Grinder – SK-06008 Powerful • Fast • Durable 🔪 ሶካኒ ዘመናዊ የስጋ እና የሽንኩርት መፍጫ– SK-06008 ⚡ 800 W ጠንካራ ሞተር– በሰከንድ ውስጥ ድቅቅ አድርጎ ይፈጫል 🔄 2 የፍጥነት መጨመሪያ ያለው 🥣 ሁለት መፍጫ በአንድ ላይ: 3L (ቤተሰብ ለሚበዛባቸው) + 0.5L (በየቀኑ ፍረሽ ነገር ለመስራት) 🧊 ወፍራመና ጠንካራ መስታወት 🔪 እጅግ ስል የሆኑ የብረት ምላጮች የተገጠሙለት-ለስጋ፣ ለሽንኩርት፣ለአትክልት እና የለውዝ ቅቤ ለመስራት 🧼 ለአጠቃቀም እንድሁም ለማፅዳት ምቹ ጊዜዎን ይቆጥቦ ሶካኒ መፍጫን ይጠቀሙ⏱️ ጠንካራና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል 💪 📦 Model: SK-06008 🏠 ለቤት እና ለስራ ተመራጭ ✅ ዋጋ፦ 5,200 ብር ብቻ🧭🔥 እቃዉን ከፈለጉ በዚህ ፈጥነዉ መልክት ይላኩልን👇 🔻ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን ይደዉሉ




















