2,200 Birr
Piassa, Addis Ababa
📌 የቡና እና የቅመም መፍጫ [ Inima Japan Coffee Grinder ] ✅ በቤትዎ በቀላሉ እና በፍጥነት ቡና እና ቅመማ ቅመሞችን ለመፍጨት ፍጹም ምርጫ! ✅ሁለገብ አገልግሎት፡ ቡና፣ ኮረሪማ፣ ለውዝ፣ ጥቁር አዝሙድ እና ማንኛውንም ደረቅ ቅመም ይፈጫል። ✅ጠንካራ ጥራት፡ አስተማማኝ 200W ሞተር እና ከማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰሩ ስለታም ጥርሶች አሉት። ✅ ውብ ዲዛይን፡ ለኩሽናዎ ውበት የሚጨምር ዘመናዊ ሰማያዊ ከለር። ✅ Orginal Made in Japan 🇯🇵 ✅ ዋጋ፦ 💵 2,200 ብር አዳማ ፖስታ ቤት 🚩ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 ➔ በቀይ መስቀል መግቢያ በኩል 🎯ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን 📌 ክፍለሀገር ለምትኖሩ በፖስታ ቤት (ems) እንልካለን። ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ