Skip to content
1/4

8,900 Birr

King Style 1500W Electric Meat & Onion Grinder

Location

Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

SONA ONLINE SHOPPING HAWASSA

SONA ONLINE SHOPPING HAWASSA

Listing details

Power
1500 W

Description

👉👉QUEEN LUXURY STYLE – Kitchen Expert የኤሌክትሪክ ስጋ እና ሽንኩርት መፍጫ ማሽን ነው። ♻️ 1500W ኃይለኛ ሞተር – ለፈጣንና ምቹ የምግብ ዝግጅት። ♻️እንደ ፍላጎትዎ የሚመርጡት 3 የፍጥነት አማራጭ። ♻️ስጋን እና ጨጓራን ለመፍጨት፣ ሽንኩርትን ለመፍጨት አጠቃላይ የምግብ ማቀነባበሪያ ስራዎችን ለማከናወን። ♻️ባለ 4"ወፍራም ምላጮች ለስጋና ጨጓራ ♻️ባለ 5 ምላጭ ለሽንኩርት ♻️ባለ 2ምላጭ ለአትክልቶች ;ለነጭ ሽንኩርት መፍጫነት ሲሆኑ ♻️መብራት ቢጠፋ ማንዋል መፍጫ የተካተተበት ♻️የአትክልት መላጫ peeler ያለው ♻️ሞተሩ እንዳይግል ፋን ሲስተም የተገጠመለት ♻️ለማጽዳትና ለማጠብ ቀላል እና ሌሎችም ,,,,,Original እቃ ዋጋ 8,900 🏢አድራሻ:-ሀዋሳ ትሩፋት አድማስ ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ✈️Sona online shopping, Hawassa

Browse more