700 Birr
Silicone Waffle Mould
Seller

ምርጥ ዕቃ
Description
📣 Silicone Waffle Mould ✔️ የዋፍል መጋገሪያ ለተወደደባችሁ ምርጥ መላ ✔️ በአንድ ግዜ 5 የልብ ቅርፅ ያላቸውን ዋፍሎች የሚጋግሩበት ✔️ እንደ ምርጫዎ ኦቭን ውስጥና Airfrayer ውስጥ የሚገባ ከፍተኛ ሙቀት የሚቋቋም ✔️ ለጤና ተስማሚ food grade ከሆነ ሲልከን የተሰራ ✔️ የሚለጠጥ እንጂ የማይቀደድ 🛡 በተለይ ለተማሪዎች ቁርስና መቅሰስ ለማዘጋጀት የሚፈለግ ምርጥ ዕቃ 💵💵 700 ብር💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ




















