950 Birr

ልዩ እቃ
⬇️⬇️⬇️ቤትዎ ውስጥ ልክ እንደ ባለሙያ የሚጣፍጥ እና ውብ ቅርፅ ያለው ኬክ በቀላሉ መጋገር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ አዲሱንና ዘመናዊውን የሲሊኮን ኬክ መጋገሪያ (Silicon Cake Mould) ይዘንልዎ ቀርበናል! የእቃው ልዩ ባህሪያትና ጥቅሞች፦ 💥💥ከፍተኛ ጥራት ካለው ሲሊኮን የተሰራ (High-Quality Silicon)፦ በከፍተኛ የሙቀት መጠን ውስጥ በምድጃ (Oven) ውስጥ ለመጠቀም ፍጹም አስተማማኝ የሆነ። ኬክ በፍፁም አይይዝም (Non-Stick)፦ መጋገር ሲጨርሱ ኬኩ ሳይበላሽ፣ ሳይቆራረስ እና ሳይጣበቅ በቀላሉ ወልቆ ይወጣል። ውብ የሞገድ ቅርፅ (Elegant Wave Design)፦ 💥💥በውስጠኛው ክፍል ላይ ያለው የሞገድ ቅርፅ ለኬክዎ ማራኪ እይታን ይሰጣል። ✔️✔️ለአጠቃቀም በጣም ቀላል፦ በሁለቱም በኩል ለመያዝ ምቹ የሆኑ እጀታዎች ያሉት በመሆኑ ወደ oven ለማስገባትና ለማውጣት አይ አስቸግርም። 🔼🔼ለማጠብ ምቹ፦ ምንም ነገር ስለማይጣበቅበት በትንሽ ውሃ እና ሳሙና በቀላሉ ይጸዳል። ዋጋ✔️ 950