Skip to content
1/4

800 Birr

Silicone Flexible Pot Strainer

Location

Gurd Shola, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ሞደርን ዕቃ®

ሞደርን ዕቃ®

Description

ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን " 🔤 Silicon Flexible Strainer 🔤 ሙቀትን መቋቋም የሚችል ማጥለያ 🔤 ድስ ፤ መጥበሻ የመሳሰሉት ላይ በቀላሉ መገጠም የሚችሉ 🔤 ተጣጣፊ የሆነ 🔤 ለፓስታ ፤ ለአትክልቶች ፤ ወዘተ የሚሆን 🔤 ከBPA ነፃ 🔤 ለአጠቃቀም ቀላል በ📥 💵800💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️

Browse more