13,000 Birr

T€SLA ALL MARKET
Sanford Multifunctional Food Processor - ሙሉ ኩሽናዎን በአንድ ማሽን! 🥗🥩🍹 የኩሽና ስራን የሚያቀልል እና ጊዜዎን የሚቆጥብ ድንቅ ማሽን ይፈልጋሉ? ሳንፎርድ (Sanford) ሁሉንም የኩሽና ስራዎች በአንድ ላይ የያዘውን ፉድ ፕሮሰሰር አቅርቦላችኋል። ልዩ መገለጫዎቹ፦ ➣ ሁለገብ አገልግሎት (Multi-in-1): * ስጋ እና አትክልት መፍጫ (Chopper) የፍራፍሬ ጭማቂ ማዘጋጃ (Blender) የቅመማ ቅመም እና የቡና መፍጫ (Grinder) ➣ 100% Copper Motor: ጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል አስተማማኝ ሞተር። ➣ High Efficiency: በዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ (350W) ከፍተኛ ስራ የመስራት ብቃት። ➣ ጥራት ያለው ዲዛይን: ለአጠቃቀም ቀላል እና ለማጽዳት ምቹ የሆኑ ክፍሎች። ለቤትዎ ጥራት እና ምቾትን የሚጨምር ምርጥ ምርጫ! ዋጋ : ✅ 13,000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #ዘመናዊ_ኩሽና 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን