ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104ቁጥር
10,500 Birr

ሞደርን ዕቃ®
ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዎች ነን" ✔️ SOKANY MULTI PURPOSE BLENDER ✔️ ከፍተኛ ኃይል (High Power)፦ እጅግ ጠንካራ ሞተር ያለው በመሆኑ ማንኛውንም ነገር በቅጽበት የሚፈጭ ✔️ በረዶን በሰከንዶች ውስጥ በመስበር ቀዝቃዛ መጠጦችን ለማዘጋጀት ✔️ ከማይዝግ ብረት የተሰራ ባለ 6 ምላጭ የተገጠመለት ✔️ ሙዝ ፣ፓፓያ፣አቦካዶ ወዘተ ለጁስ ዝግጅት ተመራጭ በተጨማሪም አልሚ የሆኑ የህፃናት ምግቦችን ለማዘጋጀት ✔️ ለቤት ውስጥ አጠቃቀምም ሆነ ለካፌ እና ጁስ ቤቶች እጅግ አስተማማኝ እቃ ✔️ ጆጉ 2ሊትር የመያዝ አቅም ያለዉ ✔️ 4500WATT የሆነ በ📥 💵10,500💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️