3,500 Birr
Jemo, Addis Ababa
✅ 5L Multifunction Electric Food Blender ♟ 500 Wat የሆነ ♟በኤሌክትሪክ ሚሰራ የስጋና ሽንኩርት መፍጫ። 🥩 ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ። 🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ። 🍊ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው። ♟ አጠቃላይ 5 ሊትር መያዝ የሚችል ♟ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። ♟ ሙሉ ለሙሉ ከብረት (stainless steel) የተሰራ። ♟ ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን። ዋጋ 👉 ✅5L 3500 ብር አድራሻ 👉 ጀሞ 1ታክሲ መዉረጃ ነዲ ህንፆ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 103ቁ