15,000 Birr
Mastela deluxe multi-functional bassinet
Location
Mexico, Addis Ababa
Seller

King Mart ኪንግ ገበያ®
Description
✅Mastela deluxe multi-functional bassinet ✅ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ ✅የራሱ ሪሞት ያለው የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም ✅በብሉቱዝ እና በፍላሽ የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን ✅በሶኬት እና በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ ✅ልጆች ከፍ ሲሉ እንደ ወንበር ያገለግላቸዋል ዋጋ 15,000ብር ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️ አድራሻ 👉 ሜክሲኮ የቄራ ታክሲ መያዝ አይመን ህንፃ 2ኛ ፎቅ 208 ቁጥር ቤተሰብ ይሁኑ




















