16,000 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
⏭ multifunctional baby feeding high chair 🍡 በጥራቱ እና ጥንካሬው የተመሰከረለት ⚡️ለማፅዳት ቀላል እና ምቹ የሆነ 🍡የመቀመጫው መደገፊያ ወደ ኋላ በመለጠጥ ህፃኑ እንዲተኛ ማድረግ ይችላሉ ⚡️ መቀመጫው ለስላሳ እና ወፍራም ሲሆን ቀበቶም ተበጅቶለታል 🍡 የእግር መርገጫውም የልጅዎን የእግር እድገት ተከትሎ በሶስት ደረጃ ይታጠፋል ⚡️ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ምቹ እንዲሆን ከስሩ ጎማ ተገጥሞለታል 🍡 በፈለጉት ጊዜ ያሻዎት ቦታ ላይ ለማስቀምጥ እንዲችሉ በቀላሉ ይተጣጠፋል ⚡️ ቁመቱ በ 5 መጠን ከፍ ዝቅ ይላል 🍡 የልጆች ቃቃ መጫዎቻ ማስቀመጫ ባግ ከታች ያለው 🍡ከ 0 - 5 አመት ላሉ ልጆች ተስማሚ 🍡ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 👉ዋጋ=16,000 ብር ⚡️ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 🍡ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👉In box - @minagebeya2 👉👉delever free