13,800 Birr
Megenagna, Addis Ababa
✅ባለብዙ አገልግሎት የህፃናት መራመጃ (Multi-functional Baby Walker) ለልጅዎ ምቾት፣ ደህንነት እና መዝናኛ በአንድ ላይ የያዘ ድንቅ መራመጃ! 👉ከፀሐይ መከላከያ ጥላ (Canopy) ያለው፦ ለቤት ውስጥም ሆነ ለውጭ አየር ተስማሚ 👉የመምሪያ እጀታ (Push Handle)፦ ወላጆች በቀላሉ እንዲገፉት የሚያግዝ 👉የቅርጫት ኳስ መጫወቻ (Mini Basketball Hoop)፦ የልጅዎን የእጅና የአይን ቅንጅት ለማሳደግ የሚረዳ 👉ምቹ መቀመጫ እና ምንጣፍ፦ በቀላሉ የሚታጠብና ለህፃኑ ቆዳ ምቹ የሆነ 👉ጠንካራና አስተማማኝ፦ በቀላሉ የማይገረሰስ ጥራት ካለው ማቴሪያል የተሰራ ዋጋ - 13800 ብር ✅መገናኛ ወደ ሾላ መብራት በሚወስደው መንገድ ከ 3M city mall ጐን ኪኔሬት ታዎር 3ተኛ ፎቅ 302 (ንግድ ባንክ እና ጎህ ቤቶች ባንክ ያሉበት) ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ