16,500,000 Birr
Addis Ababa
Luxury 2 Bedroom Apartment for Sale – German Square ኮድ: ER053 ዋጋ: 16,500,000 ብር 📍 አድራሻ: ጀርመን ስኩዌር አካባቢ 🛏 መኝታ ቤት: 2 📐 ስፋት: 150 ካሬ ሜትር 🏡 የኮምፓውንድ አፓርታማ 🛗 ሊፍት: 1 ⚡ ባክአፕ ጀነሬተር 💧 ያልተቋረጠ የመሬት ውስጥ ውሃ 📃 ዲጂታል ካርታ ✨ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የፊኒሺንግ እቃዎች 📝 ስለ ቤቱ በጀርመን ስኩዌር አካባቢ የሚገኝ 150 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ዘመናዊ 2 መኝታ ቤት አፓርታማ ለሽያጭ ቀርቧል። ቤቱ በከፍተኛ ጥራት በተጠናቀቁ የፊኒሺንግ እቃዎች የተሰራ ሲሆን በየኮምፓውንድ አፓርታማ ውስጥ ይገኛል። ህንፃው ሊፍት፣ ባክአፕ ጀነሬተር፣ ያልተቋረጠ የመሬት ውስጥ ውሃ እና ዲጂታል ካርታ ያለው ሲሆን ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ጥሩ ምርጫ ነው። ለበለጠ መረጃ 🌐 ድረ-ገጽ: Ethiopiarealty.com