Skip to content
1/6

14,499,000 Birr

2 Bedroom Apartment in CMC Tsehay

Location

CMC, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

Online Property112

Online Property112

Listing details

Bedrooms
2
Bathrooms
1
Area
89 sqm

Description

አስቸኳይ ሽያጭ CMC : ፀሃይ - 14,499,000 2 Beds / 1 Baths + Laundry + Store + OK / ?F / 89sqm #ቤቱ ሁልግዜ የቤት ገበያ ውስጥ በቀላሉ የማታገኙት የአፖርትመንት አይነት አይደለም። ይሄ ቤት የሚገኘዉCMC ፀሃይ ሪል እስቴት በገነባው የመኖሪያ ውስጥ ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉ ዘመናዊ እና ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ መንደሮች መሃል አንዱ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ነው ሲሆን ግቢው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልገረሎቶች መሃል በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የማይቋረጥ አገልግሎት ያለው ጀነሬተር ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ የተደራጀ የህንፃ አስተዳደር ፣ በካርድ የሚሰሩ የመሳሰሉ ነገሮች ይዟል። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፉፈል ካሽ #Status_178 Active @ Dec 29 #ListingAgent Agent Free 👬 2% ኮምሽን ለስራችን እናስከፍላለን 🙏ዉድ ደንበኞቻችን ስለመረጣቹን እናመሰግናለን! ☎️ ለበለጠ መረጃ፡- 👇የTelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ የTiktok ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 የYouTube ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 📕 OFFICE ADDRESS CMC #FIGA & #BOLE የተለያዩ ቤት፣ቦታ፣መኪና...ወዘተ ለመለክ በዚህ ልንክ ይለኩልኝ ፈጥነን እናስተናግደዋተለን

Browse more