Skip to content
1/9

17,500 Birr

baby high chair feeding table and studying table

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

⏭ baby high chair fedding table and studing table 🍡የዘመኑ ልጅ ባደረገኝ የሚያስብል ቅንጡ እቃ 🍡ጥንካሬው ፣ ውበቱ ፣ ምቾቱ ወደር አይገኝለትም 🍡ከመመገቢያ ወንበርነት በተጨማሪ እንደ ማጥኛ ቴብልም ያገግላል 🍡 መቀመጫ ወንበሩ ከስፖንጅ የተዘጋጀ በማሽን መታጠብ በሚችል ኳሊቲ ጨርቅ የተዘጋጀ ነው 🍡 ልጅዎ እራሱን ችሎ በኮንፊደንስ መመገብን ያለማምደዋል 🍡 ወንበሩ እስከ 50 ኪግ መሸከም ይችላል 🍡 ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦ ከጠንካራ ቁሳቁስ የተመረተ 🍡ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ 4 ጎማወች ተበጅ ተዉለታል 🍡 በተጨማሪም የልጁ መደገፊያ ወደሁዋላ ጋለል ይላል ✅ዋጋ=17,500 ብር 👉ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 👉ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 👉ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👉In box 👉👉delever free

Browse more