Skip to content
1/4

16,000 Birr

2in1 HIGH CHAIR

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

⏭ 2in1 HIGH CHAIR 📍መመገቢያ እና 📍የቃቃ ማስቀመጫ ባግ ያለው 🍡ለማፅዳት ቀላል እና ምቹ 🍡የመቀመጫው መደገፊያ ወደ ኋላ በመለጠጥ ህፃኑ እንዲተኛ ማድረግ ይችላሉ 🍡 መቀመጫው ለስላሳ እና ወፍራም ሲሆን ቀበቶም ተበጅቶለታል 🍡የእግር መረገጫውም የልጅዎን የእግር እድገት ተከትሎ በሶስት ደረጃ ይታጠፋል 🍡 ከክላስ ክላሰ ለማንቀሳቀስም እንዲችሉ 4 ተሽከርካሪ ጎማዎች ተሰርቶለታል 🍡 በፈለጉት ጊዜ ያሻዎት ቦታ ላይ ለማስቀምጥ እንዲችሉ በቀላሉ ይተጣጠፋል 🍡ቁመቱ በ 5መጠን በሀዲዱ ላይ ከፍ ዝቅ ይላል 🍡 ከ 0 - 5 አመት ላሉ ልጆች ተስማሚ ⏯ዋጋ=16,000 ብር 👉ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) ያናግሩን Free delivery

Browse more