19,500 Birr

ሞደርን ዕቃ®
📣 35 Pc Ethiopian Traditional Dinner Set ✔️ 35 pc ከንፁህ ሴራሚክ የተሰሩ መመገቢያዎች 📌 ባለ ወርቃማ ቀለም መስመር ህትመቱ የማይለቅ 🛡 6 የመመገቢያ ሳህኖች 🛡6 የኬክ መመገቢያ ሳህኖች 🛡6 የወተት/ የሻይ መጠጫዎች ከማስቀመጫው ጋር 🛡1 ተለቅ ያለ ሞላላ ቅርፅ ሰርቪስ 🛡 አንድ የወጥ ማውጪያ ሳህን ከጭልፋው ጋር 🛡አንድ ክዳን ያለው ጎድጓዳ ሳህን ከጭልፋው ጋር 🛡 አንድ የስኳር ማቅረቢና 🛡 አንድ የወተት/የቡና መቀነሻ 💵💵 ሁሉንም 19,500 ብር💵💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🚚 አዲስ አበባ ዉስጥ ከ100ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። 🚗 ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️