Listing details
- Kitchen item type
- Oven
Description
🔥 DELTA Round Electric Oven (Yuvarlak Fırın) 🔥 ኬክ፣ ፒዛ፣ ዳቦ፣ ዶሮ እና የተለያዩ መጋገሪያዎችን በጥራት እና እኩል በሆነ የሙቀት መጠን ለመጋገር የሚያስችል ዘመናዊ የቱርክ የክብ ኤሌክትሪክ ኦቨን! የምርቱ ዋና ዋና ባህሪያት (Key Features): > Large Single Tray (Büyük Tek Tepsili): ከፍተኛ መጠን ያለው መጋገሪያ በአንድ ጊዜ ለመጋገር የሚያስችል ሰፊ ክብ የጋገርያ ሰሃን ያለው። > Adjustable Thermostat: እንደ መጋገሪያው ዓይነት የሙቀት መጠኑን በትክክል ማስተካከል የሚያስችል የሙቀት መቆጣጠሪያ። > Glass Viewing Window: የመጋገሪያውን በስለት ክዳኑን ሳንከፍት በግልፅ ለማየት የሚያስችል የመስተዋት መስኮት። > Made in Türkiye: በከፍተኛ ጥራት እና ደረጃ የተሰራ የቱርክ ምርት። price : ✅ 20,000 ብር For more information Call





















