5,200 Birr
Zepter International 18-Piece Granite Knife Set
Location
Megenagna, Addis Ababa
Seller

Mulu Market
Listing details
- Pieces
- 18 pcs
Description
💥Zepter International 18-Piece Granite Knife Set 💫18 ሙሉ ቁርጥራጮች (18-Pieces): የተለያዩ የኩሽና ቢላዎች፣ መቀስ፣ መላጫ (Peeler) እና ቢላዋ መሳያ ዘንግ በውስጡ ያካተተ ሙሉ ስብስብ። 💫ከፍተኛ ጥራት ያለው ስቲል (Stainless Steel): በዛግ የማይበላሽ፣ በጥንካሬው አስተማማኝ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል። 💫የግራናይት ኮቲንግ (Granite Non-Stick Coating): ምግብ በሚከትፉበት ጊዜ እንዳይጣበቅ የሚያደርግ እና ለማፅዳት በጣም ቀላል የሆነ ውብ ዲዛይን። ዋጋ:-⚡️5200 🏢አድራሻ:- መገናኛ ሾላ የታችኛው መብራት ወደ ዘፍመሽ የሚወስደው አስፋልት #ኃይለ_ማርያም ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211




















