1/8

3,500 Birr

3 In 1 Baby Training Potty

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

🥇 የልጆች ዘመናዊ ፓፓ(3 In 1 Baby Training Potty) 🥇 3 አይነት ጥቅም ሊሰጥ የሚችል እጅግ ዘመናዊ የልጆች መጸዳጃ ፖፖ 🥇 ምቹ እና ለስላሳ መቀመጫ ያለው 🥇 ሁለተኛ ወደ አዋቂ መጸዳጃ ቤት ለመሸጋገር ጊዜው ሲደርስ በቀላሉ የላይኛውን ክፍል አንስተው እንዲጠቀምበት እሚያስችል 🥇3ተኛው ጥቅም ጥሩ የእጅ መታጠብ ልማዶችን ለማዳበር ልጅዎ ሽንት ቤት ወይንም የእጅ መታጠቢያ ሲንክ ላይ እንዲደርስ ያስችለዋል 🥇ለማጽዳት አመቺ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ 👉ዋጋ= 3,500 ብር 🔵ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🔵ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል ሊንክ ይጠቀሙ 👉🏿@minagebeya2 Delivery free